ስንፈልግ የባጀነው ዶክተር ሌ/ኮሎኔል
ሆኖ ዋጀን ፡፡
የቀን ጅቦች በሰፍነግ የሞላ
ሆምጣጤ እያጠጡኝ አጥንቴን ብቻ አስቀሩኝ ብዬ እኩይ ተግባራቸዉን
መሞገትና ማጋለጥ የጀምረኩኝ ደፍሮ ለመጦመር የሻማ(ዘብጢያ ስትወርድ
የሚጠየቅ የሻማ) ብር በኪስ የግድ መያዝ በሚያስፈልግበት በዘመነ እነ እንቶኔ እና አቶ HD/ሀይለማሪያም / ስልጣን ዘመን ጀምሮ
እንጂ ዶክተሩ በኢትዮጲያዊነትና በወያኔ መካከል የጥል ግድግዳ አቁሞ ዜጎች ሀሳባቸዉን በነፃነት የመግለጽ መብት ላይ ወያኔ ያጠላዉን
ጥላ/መጋረጃ / ከቀደደ በኋላ አይደለም ፡፡ ገና ያኔ የቀን ጅቦች እንደ አክሱም ሀዉልት የበሮችና መስኮቶች ብዛት ጫካ ዉስጥ እያሉ በመከሩበትና ከተማ ሲገቡ በፎቶ ኮፒ አባዝተው ፓርላማዉን
እንደ ማህተም መርገጫ ቀለም ተጠቅመው ነክረው ባወጡት ህግ ላይ
( ይህ ሕግ ተብዬው ዛሬ ዛሬ ወፈ-ሕግ የሆነው ጫካ ዉስጥ ሲረቀቅ ዶክተሩ ገና የዉዷ እናቱ/ወላድ በድባብ ትሒድና/ አንቀልባ ላይ
ሆኖ ከመስማት በቀር ያለመሳተፉን በመደመር ዕሳቤ ቆጥሮ መድረስ የመሰረተ
ትምህርትን ማጠናቀቅ ብቻ እንጂ በፊደል ገበታ መጥገብን አይጠይቅም ) በዚህ ወፈ-ህግ ዉስጥ የመብቶች ብዛት የትሌለ ነው ፡፡በወፈ-ህጉ
ላይ እልፍ አእላፍት ተእልፍ ትእልፊታት ማእልፍ ማእፍታት ለዜጎች መብትና ለመንግስት ግዴታ ቢያጎናጽፍም ቅሉ የአክሱም ሀውልትን
ዕድል አግኝቶ የጎበኘ ወዳጄ ካለ የማይክድልኝ ሀቅ ቢኖር በሀዉልቱ ዙሪያ የምንመለከታቸው እልፍ አእላፍት ተእልፍ ትእልፊታት ማእልፍ
ማእፍታት የ መክፈቻ ምልክት ጭምር ያላቸው በርና መስኮቶችን ጠጋ ብለን ከፍተን የአክሱምን ዉስጥ አካል ለመቃኘት ብንሻ አጉል ትግል
ሆኖ ድካሙ ሲበረታ ከመተው በቀር የሚያስገባን በርም ሆነ መስኮት የለም ከተረቀቀ ሀያ ሰባት አመታት በላይ የሆነው ህገ መንግስት
ይኸው ነው ከተጻፈው ይልቅ ባዶ ወረቀቱ ዋጋ ነበረው የቀን ጅቦች አሸባሪ ሆነው ንፁሀን እንድ እግራቸው ቃሊቲ ፣ቂሊቶ ወዘተ አንዱን
እግር አቃቂ እንያደርጉ ከማስቻልና የቀን ጅቦች እግር ጂንካ ብራቸውና ልጆቻቸው አሜሪካ እንዲሆን አስቻለ እንጂ፡፡
ሆኖም ሊቀ መላዕኩ በ07510 ዓመተ ዓለም በማርቆስ ዓውደ ዓመት በ20010 ዓመተ ምህረት በ0062 ዓውደ ቀመር በ0138 ዓውደ
ሰማዕታት በወረዓ መያዚያ የዓብይ ፆም /ጦም/ የነፍስ አባቴ አባ ሙሉጌታ ሉሌ በስንከሳሩ ላይ ስንፈልግ ስንፈልግ የባጀዉ ሰው የጠላና
ጠጅ ቅልቅል በመሰለው የጊቤ ወንዝን ተሸግሮ ብዙ እንደግመል ጀርባ ጉብታ የበዛባቸው እንደ አበልቲ የመሳሰሉ መንግስታት ከተሸገሩት
ከዙፋናቸው አይፀኑም ተብሎ በጆሮ የጠገብከት ሀገር ማዶ ብዙ አድባር
የመሳሰሉ ግንዶቻቸውን ያወፈሩ ቅርንጫፎቻቸውን ያስረዘሙ ለዚህ ሁሉ
ዉፍረታቸው ደግሞ አጠገባቸው ካለ መሰሎቻቸው የዛፍ ዘር ጋር በመተቃቀፍ አንድነትን ( መደመርን) በሚሰብኩ ዛፎች መካከል እየቧረቀ
ያደገው ከአጋሮ ነሽ ወይ ማጂ በሰው ፍቅር መደመር ይልቅ የኢትዮጲያ ደቡብ ምዕራብ ዛፎች ብዙሃነትና ተግባቦት ከእንጨት ፣የ
ከአዕዋፋት፣ ከእንሰሳት ወዘተ
ዘር እንዲሉ ከሰው ዘር መደመር እንጂ የብሔርና የጎሳ ዘር መደመር በሰው ዘር ተፈጥሮ ከፆ ታ ልዩነት ዉጭ ትርጉም ያለው ልዩነት እንደሌለ ባሳለፈው የቀራኒዮ መንገድ መካሪ ዘካሪ ያላስፈለገው ዶክተሩ
ሌ/ኮሌኔል ሆኖ ብሔር ጎሳህንትተህ
ወደ የሰው ዘር ተደመር የብሔርና የጎሳ ዘር የቀን ጅቦች መደለቢያ
ጋጣ እንጂ ለሀገሬ ልጅ የሚበጅ አይደለም ብሎ በአትሮንሱ ላይ በድፍረት የሚሰብክ ለለውጥ የጨከነ በ2007 ዓ.ም መቶ በመቶ የአንድ
እናት ልጆች ሆነው አንድ ጡት እየጠቡ ለኢትዮጲያ ምንም ከማያለቅሱት ስብስቦች ከተቸራቸው ጭብጨባ ይልቅ በጥረታቸው ካካበቱት እዉቀት
ብስለትና ቀንነት የተሞላበት አተያይ የታበዩት ሌ/ኮሌኔል ዶ/ር አብይ ፓርላማው ያጎናፀፋቸው ልብሰ መንግስታቸው አውልቀው እሰከ ራስ ቅል ሲንገላቱ በጎልጎታ መንገድ የተጎናፀፉትን ሁሉቱን መጎናፀፊያዎች ( ሌተናል
ኮሎኔል ማዕረግና ዶክተር ) እንዲሁም የለውጥ ፈላጊነት ያማጡላቸዉን ጠቅላይ ሚኒስተርነት መጀመሪያ ለኢትዮጲያዊነት የደመሩት
በሕይወት ባይኖሩን ክብር ምስጋና ኃይልና ገናናነት ይገባቸዋል ለተባሉት እንቶኔዎች ሳይሆን ወላድ በድባብ ትሒድ ለሚያሰኛት እናታቸዉን
ሲሆን ለጥቆ ደግሞ ቀበቶዬ ቀበቶሽ መቀነትሽ መቀነቴ ያሏትን ለልደታቸው ለዘጠኝ ወርም በላይ ለተሸከመቻቸው ቀዳማዊት እመቤት ወ/ሮ ዝናሽ ታያቸዉን ነው ፡፡ ካዛ በኋላስ ከዛ በኋላማ
በዶክተር እጃቸው እያጋጋሙ በሌተናል ኮሎኔል እጃቸው አሹልከው
በ17 መርፌ በተደረተው ቁምጣ ስር እና በ27 ዓመት ተነፋነፍ የከረመዉና በማንም ያለተደፈረው የቀን ጅቦች ጭን ዉስጥ ለመጀመሪያ
ጊዜ ዘልቆ በመግባት በቁንጥጫ የመዠለገና ያንገበገበ ያበጠ በኤርትራ ክ/ሀገር በደቀመሀሪ ላይ አባቴን ደምሴ ቦሎኮሮይን በጥይት ሀሩር
አቃጥሎ ገድሎ አባቴ ለኢትዮጲያ ሀገሩ ዉድ ህይወቱን አሳልፎ ሲሰጥ በአባቱ ደንብ መሰረት በከብት ቆዳ ተጠቅልሎ ከሚቀበርበት ፋንታ በአርንጓዴ ቢጫ ቀይ የተጠቀለለበት እሱ ቢከፈንበትማ
በዓላማ ላይ ከፍ ብሎ እንዲውለበለብ ያደለገዉና በኋላም በአንባሻ መሳይ መብል የረከሰዉና የዜግነት ክብርም አብሮ የወረደዉን ባንዲራ
በኢትዮጲያና በኤርትራ አደባባዮች ላይ ከፍ ከፍ ያደረገ የአባቴ ደምሴ ቦሎኮሮይ ደም መላሽ ነው ፡፡አብይ በቃንጫ ገመድ ወገባችንን አስሮን እየገዘገዘን እንድንቀነጠስ እስትራቴጂዉ
ሲነድፍ ለምናልባት ባሎ የቓንጫው ገመድ በቶሎ ገዝግዞ እንዲገባ ለየእያንዳችንን
ገላ ጠንካራዉን ቆዳ ብሔር በተባለ ሰይፍ ገፎን ተቀራርበን እንዳንነካካ
ቁስሉን እንድንፈራ ያደረጉትን የፋሺዝምን ርዕዮት አገዛዝ አብይ በደሙ
ቀይሮ እንደ ጃርቲ እሾቻችንን በመሰብሰብ
አብረን ተቀቅፈን እንድናድር እንድንዉል ያደረገ እሾጃችንን እንድንዘረጋና እንድንበትን የሚያደርጉትን የአበሻ ፋሺስቶችን ፀሀይ እንዲሞቁ
ያደረገ መሪ ነው ስንፈልግ የባጀነው ተገልጦ ዋጀን ፡፡
ቢሆንም ቅሉ የቀን ጅቦች ወደ ለሊት ጅብ ጅብነት ለመቀየር ዳዱ ህዝቡ
ያለመነፅር እያያቸው መሆኑን ካልሰሙ ልንገራቸው ለእሱ ይህንን ከነገርኳቸው ስለራሴ ደግሞ ስሙኝ እኔ አድባር የመሳሰሉ ግንዶቻቸውን ያወፈሩ ቅርንጫፎቻቸውን ያስረዘሙ ለዚህ ሁሉ ዉፍረታቸው ደግሞ
አጠገባቸው ካለ መሰሎቻቸው ጋር በመተቃቀፍ አንድነትን ( መደመርን) በሚሰብኩ ዛፎች መካከል እየቧረኩ ባደኩበት የቤንች ማጂ ዞን
ነው ልጅ ነኝ ቤንች ማጂ ዞን የኢንጅነር ሀይሉ ሻወል ሀገር ምስራቅ ጎጃም ሆናለችና ብሔረ አማራን አስወጡ ተብሎ ዘመቻ ሲለፈለፍ
ሆዴን የበላኝ አባቴ ከአፈሯ ጋር የተደባየው ኤርትራ ሀገርህ ናት
የሚለኝን ማጣቴ ነው ዛሬ ለነገሩማ ደቡብ ኢትዮጲያ የዚህን አይነት ጠባብነትና ብሔርተኝነት ለመመስረት የሚያስችል ስንዝር መሬት
መሬት ነፍጎት እዛው ተቋቁሞ ነው የመጣው ሌላው ሌላዉን የሚመጣው ከዛው ነው ፡፡እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ አባቴ ከፈሩ ጋር ወደተደባየበት ወደ ሺ ሰማንያ ለመሔድ አገልግል እንዲቋጠርልኝ
ሚስቴ እርሾው አጎብጉባለች፡፡ አባቴ በቤንች ማጂ ዞን በመኤኒት ጎልዲያ ወረዳ ጨበራ /ቢያጌሌች/ ቀበሌ በከብት በረት ብቻ ሳይሆን
በረት በሚሞሉ ሰላሳ ሚስቶች የሚታወቅ ከጉምቱ ባላባት ከሆነው ቦሎኮሮይ
ኮያ የወለደ ሲሆን አባቴ እናት ሀገሩ ላቀረበችለት የእናት ሀገር የሞት ጥሪ ለነፍሱ ሳይሰስት ላቡን ደሙን አጥንቱን በኋላም ዉድ ህይወቱን ለአርንጓዴ ቢጫ ቀይ ብቻ ሳይሆን ክታቡና ርዕዮቱ ለሆነው ስንደቃላማው ነፍሱን ያኖረ የኩሩ ጅግና
ልጅ ነኝ፡፡ የዘማች ልጅ፡፡
ግና ምን ያደርጋል አባቴ ላቡን
ደሙን አጥንቱን በኋላም ዉድ ህይወቱን ያኖረላት ሀገሬ ለዘማች ልጅ
ሳይሆን ለአዝማች/ባንዳዎቹ / ልጆች ሆነና እትብቴ ካረፈበት እፍኝ
መሬት ዉጭ እግሬ ረግጦ የምቆምበት መቀመጫዬ አርፎ የሚቀመጥበት ስንዝር
ታክል አጣው በርዕዮት ልዩታችን ብቻ የዛሬ 15 ዓመት ቆሎ ያረረብን
ሰዎች በሁለታችን መካከል እኔ አውሮፕላን ተከራይቼ ብከተል የማልደረስበት የኢኮኖሚ ልዩነት ተፈጠረ ፡፡ምንጩን አስረዱ ቢባል ያለ
አንዳች ተጨማሪ ማስረጃ ወደ መንግስት ካዝና ገብቶ ለህዝብ ልማት ሊዉል የሚችል ምንጩ ያልታወቀ በሚሊዮኝ የሚቆጠር ብር እንዲያዉም
በዶላር የሚታሰብ አለኝ ክብር ምስጋና ለልማታዊ መንግስቴ/ድንቄም/
ሲሉ እልል ብዬ ስለማልቀበልና እኩይ ተግባራቸዉን ልክ የሞተ አሳማ
ሲያገኙ በቀን ተጠራርተው እንደሚበሉት የቀን ጅቦቹ የነውራቸው ምጥ
ሲያፋፍምባቸው ያስረገዟቸው ቀበቶ ሲያወልቁ
እና ማሪያማ ማሪያም ሲሉ እኔ በእርግዝናው ወቅት የለዉበም ብዬ ማሪያማ ማሪያም ስላላልኩ ብቻ በዞኑ ዉስጥ
ካሉ ሚሊኒሮች ተርታ የሚሰለፉ ፣ የግል መኖሪያ ቤት ያላቸው ፣የግል ቤታቸዉን ለዉጭ ዜጋ አከራይተው ከመንግስት ቤቶች ዉስጥ የመኖሪያ
ቤት ይሆናቸው ዘንድ ከመንግስት ቤቶች ወይም ተቋማት ዉስጥ የፈለጉትን ምቹ ቤት መርጠው የሚኖር፣የመኖሪያ ቤት ችግር ስላለባቸው
ዳጎስ ያለ ለእኔ ቢሆን ከ7 ልጆች እናት ሚስቴ ጋር ለ3 ወራት አስቤዛ መግዢ የሚሆን የቤት ኪራይ አበል የሚከፈላቸው ፣ከሰል የማገዶ
እንጨት በመንግስት መኪና አንዳሻቸው በሹፌራቸው /ሎሌያቸው / የሚመላለስላቸው
ወዘተ ተረፈ ጥቅም የሚያግበሰብሱ/የቀን ጅቦች በአርብቶ አደር ወረዳ በሆነው ጀሙ ከተማ ቆርቆሮ ቤት መስራት የሚያሾም የሚያሸልም እንጂ የማያስኮንን በሆነበት ወረዳ ጠቅላላ አስተዳዳሪው
ባስተላለፈው ቀጭን ትዕዛዝ እታች ያለው ጓዱ የሆነው የወረዳው የቀን ጅብ ተሯሩጦ በእጁ መዶሻ በመያዝ የአራባ ቀን ያልሞላት ሚስቴ እየተራሰችበች
ያለው መኖሪያ ቤት ህፃን ልጅ ይዛ ደሟን እያዘራች ከቤቱ በፖሊስ እንድትወጣ ተገዳ በህጋዊ ያዞታዬ ላይ ተገንብቶ ለሚመለከተው ግብር
እየተገበረበት ህጋዊ ካርታ ያለው ይዞታ ላይ ለእኔና ለልጆቼ የእለት ጉረስ ማግኛ ቡና ሻይ የሚሰራበትና ቤት በሰዕሉ ላይ እንደምታዩት
ቆርቆሮዉን ብቻ በማውለቅ ቤቱ እየበሰበሰ የሚገኝ ነው ፡፡ቤንች ማጂ ምድሩ ለእኔ ልጅ ዕትብት መቀበሪያም ሆነ ከምስራቅ ጎጃም ለመጡት ዜጎች ልጆች ዕትብት መቀበሪያ ካልሆነ ለማን ሊሆን ነው ፡፡የቀን ጅቦች ምን ያላደረጉን አለ፡፡ የምታዩት ቤት አፍራሾች በዞኑ ፐሊስ በኩል ምርመራው ተጣርቶ ለህግ እንዲቀርቡ የክልሉ ስነ-ምግባርና ፀረ- ሙስና ኮሚሽን ትዕዛዝ ቢያስተላልፍም የዞኑ ፖሊስ መምሪያ ማስረጃ ከወረዳ ድረስ እያጓጓዝኩኝ በእንቅርት ላይ ጆሮ ገድፍ ወጦብኝ ይበልጥ የእኔ ጉዳይ ዛሬ ዛሬ ዶ/ር/ አብይ አንድ ዶክተር ለአምስት ሰዎች ለማዳረስ ከዲያስፖራ ጋር እንሰራለን ብሎ የሚያቅደው ያህል በቀን ጅቦች ዜጎች ባካበቱት ሀብት ላይ አስተያየት እንዳይነሳበት ለአምስት ሰዎች አንድ ሰላይ በሚመደብበት ጊዜ ለእኔ ግን አንድ ሰላይ ተመድቦልኝ በልዩ ሁኔታ ክትትል እንደሚያደርግብኝና የእኔ ቤት እነሱ እውቅና ያልፈረሰ መሆኑንና መዝገቡ ምርመራ እንዲጣራባቸው የተባሉት ቱባ ባለስልጣናት ቃላቸዉን እንኳን እንዳይሰጡ በጠቅላይ አስተዳዳሪው እንደተከለከለ ሲነግሩኝ ጣሪያ ክዳኑ ፈርሶ እየረገፈ ያለዉን ቤቴን ስመለከተው ያኔ ገና እነ ተመስገን ደሳለኝ የጀርባ አከርካሪያቸው በሚመታበትና ብሎገርን አነፍንፈው የቀን ጅቦች በሚያሳድዱበት ወቅት በአያቴ ስም ‹‹ ቦሎኮሮይ ›› የሚል ብሎግ ከፍቼ የቀን ጅቦቹ የሚያጠጡኝን በሰፍነግ የሞላ ሆምጣጤ የቀረና /የሀገሬ/ህዝቦች እንዲያግዙኝ ባደረኩት ተማጽኖ ጉሙ ተቀዶ እሰይ የምስራች ዘንድሮን በደ/ር አብይ አየነው ልል ቻልኩኝ ይኼ በሀገሬ ኢትዮጲያ ላይ የተጫነዉን የፖለቲካ መስቀልና ችንካር የሚያግዝ የቀረና ሰው ስንፈልፍ የባጀነውና እንዲዋጀን የመጣ ነው እንከተለው ፡፡
በስዕሉ ላይ የምታዩት ቤት ሲፈርስ ልቤን አብሮ እያፈሰሰው ግድግዳው ሲቀደድ ልቤ አብሮ እየተቀደደ በመሆኑ ልቤ እና እግሮቼ እንዳይሰናከሉ መላዕክቱን ስለልጆቹ የሚልክ ፈጣሪ ከመሰናከል እንዲጠብቀኝ ፀልዩልኝ ፡፡ ‹‹ለእኔ የሚፀልይልኝ ሰው ለስጦታዎች ሁሉ የሚበልጠዉን ስጦታ እንደሰጠኝ ነው የምቆጥረው ›› ጆርጅ ቡሽ
ቆርቆሮዉን ብቻ በማውለቅ ቤቱ እየበሰበሰ የሚገኝ ነው ፡፡ቤንች ማጂ ምድሩ ለእኔ ልጅ ዕትብት መቀበሪያም ሆነ ከምስራቅ ጎጃም ለመጡት ዜጎች ልጆች ዕትብት መቀበሪያ ካልሆነ ለማን ሊሆን ነው ፡፡የቀን ጅቦች ምን ያላደረጉን አለ፡፡ የምታዩት ቤት አፍራሾች በዞኑ ፐሊስ በኩል ምርመራው ተጣርቶ ለህግ እንዲቀርቡ የክልሉ ስነ-ምግባርና ፀረ- ሙስና ኮሚሽን ትዕዛዝ ቢያስተላልፍም የዞኑ ፖሊስ መምሪያ ማስረጃ ከወረዳ ድረስ እያጓጓዝኩኝ በእንቅርት ላይ ጆሮ ገድፍ ወጦብኝ ይበልጥ የእኔ ጉዳይ ዛሬ ዛሬ ዶ/ር/ አብይ አንድ ዶክተር ለአምስት ሰዎች ለማዳረስ ከዲያስፖራ ጋር እንሰራለን ብሎ የሚያቅደው ያህል በቀን ጅቦች ዜጎች ባካበቱት ሀብት ላይ አስተያየት እንዳይነሳበት ለአምስት ሰዎች አንድ ሰላይ በሚመደብበት ጊዜ ለእኔ ግን አንድ ሰላይ ተመድቦልኝ በልዩ ሁኔታ ክትትል እንደሚያደርግብኝና የእኔ ቤት እነሱ እውቅና ያልፈረሰ መሆኑንና መዝገቡ ምርመራ እንዲጣራባቸው የተባሉት ቱባ ባለስልጣናት ቃላቸዉን እንኳን እንዳይሰጡ በጠቅላይ አስተዳዳሪው እንደተከለከለ ሲነግሩኝ ጣሪያ ክዳኑ ፈርሶ እየረገፈ ያለዉን ቤቴን ስመለከተው ያኔ ገና እነ ተመስገን ደሳለኝ የጀርባ አከርካሪያቸው በሚመታበትና ብሎገርን አነፍንፈው የቀን ጅቦች በሚያሳድዱበት ወቅት በአያቴ ስም ‹‹ ቦሎኮሮይ ›› የሚል ብሎግ ከፍቼ የቀን ጅቦቹ የሚያጠጡኝን በሰፍነግ የሞላ ሆምጣጤ የቀረና /የሀገሬ/ህዝቦች እንዲያግዙኝ ባደረኩት ተማጽኖ ጉሙ ተቀዶ እሰይ የምስራች ዘንድሮን በደ/ር አብይ አየነው ልል ቻልኩኝ ይኼ በሀገሬ ኢትዮጲያ ላይ የተጫነዉን የፖለቲካ መስቀልና ችንካር የሚያግዝ የቀረና ሰው ስንፈልፍ የባጀነውና እንዲዋጀን የመጣ ነው እንከተለው ፡፡
በስዕሉ ላይ የምታዩት ቤት ሲፈርስ ልቤን አብሮ እያፈሰሰው ግድግዳው ሲቀደድ ልቤ አብሮ እየተቀደደ በመሆኑ ልቤ እና እግሮቼ እንዳይሰናከሉ መላዕክቱን ስለልጆቹ የሚልክ ፈጣሪ ከመሰናከል እንዲጠብቀኝ ፀልዩልኝ ፡፡ ‹‹ለእኔ የሚፀልይልኝ ሰው ለስጦታዎች ሁሉ የሚበልጠዉን ስጦታ እንደሰጠኝ ነው የምቆጥረው ›› ጆርጅ ቡሽ


Spyhunter 5 Serial Key
ReplyDelete
ReplyDeleteashampoo photo optimizer crack
speedify unlimited vpn crack
bandicam crack
freemake video converter crack
ptgui pro crack
Excellent post. I was checking constantly this blog and I am impressed!
ReplyDeleteVery helpful information specifically the last part 🙂 I care for such info a lot.
I was looking for this particular information for a long time.
Thank you and best of luck.
quicktime pro torrent
bluebeam revu x64 serial number and product key
slimware utilities slimcleaner plus torrent
iexplorer registration code
gihosoft iphone data recovery registration key
Crack Like
ReplyDeleteHello there, could you tell me which blog platform you're working with?
I'm thinking about starting my blog soon, but I can't decide between BlogEngine/Wordpress/B2evolution and Drupal.
I'm curious because your design appears to be unique.
I'm looking for something different than other blogs.
P.S. Please accept my apologies for straying from the topic, but I had to inquire!
spark crack
smartsound sonicfire pro crack
activatorbullguard antivirus crack
easeus video editor crack
They say that the Devil works hard. Everyone’s wrong. You work harder. We’re so proud of you
ReplyDeletebullguard antivirus crack
usb security suite crack
faststone capture crack
The way you handled the project showed resilience, experience, knowledge, and critical thinking. We would love to get your perspective on our next project.
ReplyDeleteadvanced systemcare pro crack
avg internet security crack
ipvanish crack
I really appreciate your smart writing, like the design of your blog.
ReplyDeleteProblems with payment or did you pick it up yourself?
Either way, it's best to keep a record.
It is not difficult to see such a beautiful place.
nuance omnipage ultimate with crack
vcard wizard pro crack
ntlite crack
avs audio converter crack