Posts

‹‹ የአበሻ ጠረፍ የሆነውን የሹሮን ወሰን አልፎ አልፎ ለመግባት ተወስኖ ነበር በቤንችና በሹሮዎች አገር መካከል ያለውን ጥቅጥቅ ያለውን ጫካ አቋርጠው የሚያልፉ መንገዶች በጣም ጠባብና አስቸጋሪ በመሆኑ ጫካዉን እየመነጠሩ ሰፊ መንገድ የሚያወጡ ሰራተኞች በአስቸኳይ ከጦሩ ምልመላ እንዲሔዱ ከራስ ወ/ጊዮርጊስ ስለታዘዘ መቶ ሰዎች ተመደቡ ….አክለውም፡-ሹሮዎች ምን እንደሚጠብቃቸው ያውቃሉ

ምኒልክ በአዳም ልጆች መለኪያ የማይለካ መለከታዊ ባህሪ ያለው ያህል ገዝፎ እንዲታይ ያደረገው ምኒልክ የደጃፉን ጎተራ አራግፎም ሆነ የበረቱን ከብት ጎትቶ አውጥቶ ሽጦ በገዛው ስናድር ፣ለቨን ( ነፍጥ ) ሳይሆን ምኒልክ የጠቀመበትን መሳሪያ የተገዛው

እኔም የዚህ ትውልድ ልጅ በመሆኔ የአባቴን ገድል ልተርክላቸችላው ስዘጋጅ የደም ስሬ ቀጥ ብሎ ስራዉን እቁሞ ሳይሆን ከፍ ባለ ኩራት እና ደሜ እንደልብ እየተዘዋወረ በድሎት ነው ፡፡

...በቅንዝራም አስተያየት ነው የምገረምማት የቦንጋ አየር ንብረት..

ስንፈልግ የባጀነው ዶክተር ሌ/ኮሎኔል ሆኖ ዋጀን ፡፡